Wegagen Bank

Excelling

Together

እኛ ማን ነን? Who are we?

Wegagen Bank, with over 25 years of experience and hundreds of service centers, is committed to deliver the most compatible and efficient services to its customers. We have progressed along the growing demands of the sector, and contemporarily, our services are available not only at the branches but also under your fingertips...ወጋገን ባንክ፣ 25 ዓመታትን በተሻገረ የአገልግልሎት ዘመን እንዲሁም በመቶዎቹ ቅርንጫፎች በመታገዝ ለደንበኞቹ ምቹና ብቁ አግልግሎት እየሰጠ ይገኛል። እያደገ ካለው የዘርፉ ፍላጎት ጋር ጎንልጎን በማደግ፤ አግልግሎቶቹን በእጁዎ መዳፍ ስር ለማድርግ በቅቷል...

Read moreአንብብ

What is new? ምን አዲስ አለ?

Here you can find our most recent updatesእዚህ ትኩስ መርጃዎቻችንን መከታትል ይችላሉ። .

Made it back to the lightወጋገን ባንክ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥም ሆኖ ትርፍ አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 16 ቀን 2014 ዓ.ም:- ወጋገን ባንክ እ.ኤ.አ ሰኔ 30 በተጠናቀቀው የ2020/21 የበጀት ዓመት በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ያጋጠመው የኢኮኖሚ መዳከም፣ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የተከሰተው ግጭት እና እሱን ተከትሎ በመልካም ስሙ ላይ የደረሰበት የስም ማጥፋት ዘመቻ በሥራ እንቅስቃሴው ላይ ከባድ ጫና ቢያሳድርበትም ፤በእዚህ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥም ሆኖ ትርፍ አስመዘገበ፡፡ ወጋገን ባንክ ታህሳስ 16 ቀን 2014...Despite the 2020/21 covid-19 pandemic with its econimic impacts and the unstablity in the northern part of the country, the bank could made a profit! Wegagen bank in...

የባለአክሲዮኖች 28ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ የባለአክሲዮኖች 28ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪInvitation for 28 th annual stock holderes conference

ለወጋገን ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ የወጋገን ባንክ አ.ማ. ዋና ገንዘቡ ብር 3,295,869,000፣ የምዝገባ ቁጥሩ KK/AA/3/0001748/2004 እና ዋና መስሪያ ቤቱ አዲስ አበባ የሆነው ባንክ፤ የባለአክሲዮኖች 28ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ቅዳሜ ታህሳስ 16 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡30 ሠዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል ስለሚያካሂድ፤ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ በስብሰባው ላይ እንዲገኙልን የዲሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን በአክብሮት ያቀርባል፡፡ የ28ኛ...For all stock holders of Wegagen bank, The bank with total worth of 3,295,869,000 and registration number of KK/AA/3/0001748/2004 will uphold its meeting on December 16 2014 E.C at Hilten Hotel, Demanding for all stockholders to be present on the defined time and place. The 28 th

ወጋገን ባንክ የ25ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን አከባበር የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት አካሄደ ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል የ1 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገWegagen bank celebrated 25 years of age, supporting the national heart care center along

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 18— ቀን 2014 ዓ.ም- ወጋገን ባንክ የ25ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን አከባበር የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና የሥራ አመራር አባላት፣ሰራተኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በዛሬው ዕለት አካሄደ፡፡ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብድሹ ሁሴን በበዓሉ መክፈቻ ሥነ-ሥርአት ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ወጋገን ባንክ ባለፉት 25 ዓመታት የባንክ አገልግሎት... The ceremony was held in Addis Ababa in october 18 2014, and was attended by the board, our workers and by guests of honor. The board of directors of the bank, Mr. Abdishu Hussen made an opening speech...

ወጋገን ባንክ ለሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ 500,000 ሺ ብር የበጎ አድራጎት ድጋፍ አደረገ The Bank played have contributed birr of 500,000 for hamlin festula hospital

አዲስ አበባ፣ነሐሴ 25 ቀን 2012 ዓ.ም ወጋገን ባንክ በዶ/ር ካትሪን ሐምላን ለተመሰረተውና በኢትዮያጵያ ለሚገኙ የፊስቱሊ ታማሚ እናቶችና ሌጃገረዶች ህክምና አገልግሎት ለሚሰጠው ሀምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ ማህበራዊ ኃሊፊነቱን ከመወጣት አንፃር የብር 500,000 (አምስት መቶ ሺ) የበጎ አድራጎት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ በአገራችን እጅግ አስከፊ በሆነው በዚህ በሽታ የሚያዙ ሰዎች በጊዜውና በአግባቡ ህክምና ከተደረገላቸው የሚድኑ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይህንን የጤና... Hamlin festula was founded on August 25 2012 by Dr. Catrin Hamlan. It was founded to help all women and young girl who suffer from such a case. And our bank is proud to announce that it played its social role by contribution birr of amoutt 500,000. Many cases are recived from all the country, which most can be treated if the got sufficent care. Due the requirement....

Associates የስራ አጋሮች

Our values መገለጫዎቻችን

Easy to find ለማኘት ቀላል

With over couples of hundreds of branches
and ATMs across the country.
ክጥንድ መቶዎች በላይ በሚሆኑት ቅርንጫፎቻችን እንዲሁም እቲሞቻችን አማካኝንት አገልግልሎታችንን ከማንኛውም ካሉበት ስፍራ ማግኘት ይችላሉ።

Customer oriented የድንበኞቻችንን ፍላጎት ያማካለ

We have our services suited to the demands of our cutomers. Always open to suggestions.  አገልግሎቶቻችንን ደንንኞቻችን ብሚፈልጓቸውና በሚምቿቸው መልኩ እናቀርባልን።

Special offer for women ሴቶችን እናበረታታለን

We offer Nigat saving with attractive interest rate accompined with other things ለሴት ቆታቢዎች በከፍትኛ የወልድ መጠን የታጅብውን የንጋት ቁጥባን ይዘናል።

24/7 available 24/7 አገልግሎቶቻችንን ማግኘት ይቸላሉ

Our moble and internet banking systems grants you access to our services whenever you want የኢንትርኔት እና የሞባይል ቁጠባ መስኮቶቻችን በመጠቀም አገልግሎቶቻችንን በየትኛውም ሰአት ማግኘት ይቸላሉ።/span>

Under your fingertips በመዳፎ ስር

All of our services available not just form our branches, but also via any smart device. Entertain getting done with things in fraction of minutes. አገልግሎቶቻችንን ባፋጣኙ ማግኘት ይቸላሉ

Interdicted accounts ለአካል ጉዳተኖች

We do give support and care for anyone who needs them. ለሚይስፈልጋቸው ደጋፍ እናስጣልን።

What we have? ምን ይዘናል?

Agar Account አጋር ቁጠባ

An account that provides credit from the bank for those who want to buy a car of a house... ለመኪና ወይም ቤት መግዣ ተስማሚ ቢድር የሚያመቻች ቁጥባ

Read more አንብብ

Nigat Account ንጋት ቁጠባ

A special account for women with attractive interests accompined with its featured card... ከራሱ የግብይት ካርድ ጋር የሚጣውን ንጋት ቁጥባ ለርሷ

Read more አንብብ

Amana Account አማና ቁጠባ

A stable account for saving with no deposit interest... ውለድ አልባ የሆነ የቁጠባ አይነት...

Read more አንብብ

Premium Accounts ፕሪምየም ቁጠባ

Account made for those special customers, who were always with us... ለውድና ዘላቂ ድንበኞቻችን የተዝጋጀ የቁጠባ ዓይነት

Read more አንብብ